1. ህይወት አምስት ልጆችን ሰጥታ፤ አይንህን እያየ መልሳ ልትወስዳቸው ትችላለች። 2. እንዲሁም አንድ ልጅ ሰጥታ እርሱ ሲያድግ አንተ አብረህ እንድታረጅ ታደርጋለች። 3. ያችው ህይወት ያለ ልጅ ፣ ጣፋጭ ትዳር ልትሰጥህ ትችላለች። 4. ወይ ደግሞ ትዳር ሳይኖርህ ውብ ልጆችን ልትሰጥህ ትችላለች። 5. አሊያም ደግሞ ያማረ ትዳርና ብዙ ገንዘብ ሰጥታ፤ ነገር ግን ዘወትር የህክምና ክትትል የሚሹ ል…